×

ሀድይ፣ ኡዱሒያና እርድን የተመለከቱ ህግጋት (አማርኛ)

ማዘጋጀት:

Description

የሀድይ፣ የኡድሒያና የአስተራረድ ህግጋትን በተመለከተ የተዘጋጀ አጠር ያለች መፅሀፍ ስትሆን አንድ ሙስሊም በሃይማኖቱ ጉዳይ ላይ አዋቂ ይሆን ዘንድ ስለ ሀድይ፣ ኡድሒያና አስተራረድ በዋናነት ሊያውቅ የሚያስፈልጉትንም ህግጋቶች አካታለች።

Download Book

معلومات المادة باللغة العربية