×
Preparation: አብዱል አዚዝ ቢን አብዳላ ቢን ባዝ

የነቢዩ ሰዐወ ሶላት አሰጋገድ (አማርኛ)

ይህ ኢማም ኢብኑ ባዝ (አላህ ይዘንላቸውና) የነቢዩን ሰዐወ ሶላት አሰጋገድ ከተክቢራ እስከ ተስሊም አጠር አድርገው ያብራሩትን መልዕክት በአማርኛ ቋንቋ በድምፅ ንባብ የተዘጋጀ ነው።

Play
معلومات المادة باللغة العربية