×

ሶስቱ የቀብር ጥያቄዎች፣ አራቱ መሰረታዊ ህግጋትና የእስልምና አፍራሾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ መፅሀፍ አዘጋጅ: ዶክተር ሀትሰም ሰርሀን ሲሆን በውስጡ (አማርኛ)

ማዘጋጀት:

Description

ሶስቱ የቀብር ጥያቄዎች፣ አራቱ መሰረታዊ ህግጋትና የእስልምና አፍራሾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ መፅሀፍ አዘጋጅ: ዶክተር ሀትሰም ሰርሀን ሲሆን በውስጡ:– ሀ– ሶስቱ የቀብር ጥያቄዎች: ምርጥ አጭር መልእክት ስትሆን በሰው ልጅ ላይ ማወቁ ግዴታ የሆኑና በቀብሩ ውስጥ ስለእርሷ የሚጠየቅባቸው መሰረቶችን፤ የበእርሷ አላህ ያዘዘባቸውን የአምልኮ አይነቶችንና የእስልምና ሀይማኖትን እርከኖች አካታ ይዛለች። ለ– አራቱ መሰረታዊ ህግጋት የተውሂድን መሰረታዊ ህግጋትና እርሱን ማሳወቅንና አጋሪያን (ሙሽሪኮች) ሚንጠለጠሉባቸው የሆኑ አንዳንድ ማምታቻዎችን ከነመልሶቻቸው አካታ የያዘች እጥር ምጥን ያለች መልእክት ናት። ሐ– የእስልምና አፍራሾች (ነዋቂድ አልኢስላም) አጭር መልእክት ሲሆን በውስጧ በእስልምና ሀይማኖት በአደገኝነት የከፉ የሆኑ የተወሰኑ ነጥቦችን አደገኛ ከመሆናቸው ጋር ሊከሰትና ሊፈፀሙ የሚችሉ በመሆናቸው ሙስሊሙ በእራሱ ላይ እንዲፈራና ጥንቃቄ እንዲያደርግ የሚያስችሉ ነጥቦችን አካታ ይዛለች። አዘጋጁም በሚያምር መልኩ በሰንጠረዥና ክፍልፋዮች በማዘጋጀት ፤ አጠቃላያዊ ግብና ጥቅል ትርጉሞችን በመጥቀስ፤ ከእያንዳንዱ ንኡስ አረፍተነገር በኃላ ጥያቄዎችንና ፈተናዎችን በማከል አጭር ያልሆነና መጠቀስ ያለበት ያላስቀረ፤ አሰልቺ በሆነ መልኩም ባልረዘመ ሁኔታ አዘጋጅቶታል።

Download Book

معلومات المادة باللغة العربية